በአቶ በረከት ስማኦን ጉዳይ ከአቶ ሀይማኖት ጋር የተደረገ ዉይይት

 

 

 

የሰላምና የልማት ቀጠና

አዲስ ቶልቻ
ኢትዮጵያ ባለፉት አንድ ተኩል አስርት ዓመታት በቀጠናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ በማከናወን ትጠቀሳለች።

የህግ የበላይነት ለውርርድ አይቀርብም
ኢብሳ ነመራ
የህግ የበላይነትና ስርአተ አልበኝነት ተፎካካሪዎች ናቸው። የአንዱ የበላይነት ሌላውን ይደፍቃል። የአንዱ መንገስ ሌላውን ያዋርዳል። የህግ የበላይነት ሲጠፋ ስርአተ አልበኝነት በቦታው የተካል።

ካለሰላም አይበጅም

ኢብሳ ነመራ
በደልን - የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር እጥረትን፣ የሰብአዊ መብት ጥሰትን፣ ምዝበራን በመቃወም የሚነሱ ህዝባዊ ንቅናቄዎች በአግባቡ ካልተገሩ ውጤታቸው ከህዝብ ፍላጎት በተቃራኒ ሊሆን ይችላል። ይህን የዓለማችን የቅርብ ጊዜ ታሪክ አሳይቶናል።

የለውጡ ፍሬዎች

አዲስ ቶልቻ
ኢህአዴግ 5ኛውን ዙር የመንግስት የስልጣን ዘመኑን ጀምሮ ወራት እንኳን ሳያስቆጥር ነበር 2008 ዓ/ም መግቢያ ላይ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ የገጠመው። ይህ ህዝባዊ ተቃውሞ ኢህአዴግ ራሱን ወደውስጥ በጥልቀት እንዲመለከት አስገድዶታል።

እርቅና መደመሩ በጥላቻና በመነጠል አይበረዝ

ኢብሳ ነመራ
ኢትዮጵያ ሰሞኑን በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችን እንዲሁም አሰቃቂና ጸያፍ ጥቃቶችን አስተናግዳለች።

እንተዋወቅ

ዓለምአየሁ አ
የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የገንዘብ ወይም ሌላ የተለየ ጥቅም ለማግኘት ሳይሆን ሌሎችን ለመጥቀም ዓላማ ብቻ የሚከናወን ከሰብአዊነት የሚመነጭ ተግባር ነው። የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ዓላማ ሌሎችን መጥቀም ላይ ያተኮረ ቢሆንም፤ እውቀትን፣

የተሻለ ኑሮ እንዳማረው እንዳይቀር

ኢብሳ ነመራ
የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል የኢትዮጵያ አካል ሆኖ ዘመን መሻገሩ ይታወቃል። በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ህዝብ እንደተቀሩት ኢትዮጵያውያን የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎ የሃገሪቱን ነጻነትና ሉዓላዊነት ሲያስከብር ቆይቷል።

የዓለም ሰላም አነሳሽ

አዲስ ቶልቻ
ኤርትራ በ1882 ዓ/ም በይፋ የጣሊያን ቅኝ ግዛት ከመሆኗ በፊት የኢትዮጵያ አካል ነበረች። ይህ የሁለቱ ሃገራት አንድነት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ለሚሆን እድሜ ተቋርጦ ቆይቶ በ1944 ዓ/ም ዳግም ተመልሷል፣

ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያውያን ልብ አትወጣም

ኢብሳ ነመራ
ኢትዮጵያውያን ባለፉት አራት አስርት ዓመታት በከፍተኛ ቁጥር ሃገራቸውን ለቀው ተሰድደዋል። በኢትዮጵያ የዘመናት ታሪክ ውስጥ የባለፉ አራት አስርት ዓመታትን ያህል ዜጎች የተሰዱበት ጊዜ የለም።

እርቅ ለሰማይና ለምድር

ዓለምአየሁ አ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሃገሪቱ የክርስትና ታሪክ ያህል እድሜ ያስቆጠረች በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃም አንጋፋ ሃይማኖታዊ ተቋም ነች።

የግጭት ተዋናዮች ይንጓለሉ

ኢብሳ ነመራ
ባለፉ ሁለት ዓመታት በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚሊየኖች ለሚቆጠሩ ዜጎች መፈናቀል፣ ቁጥራቸው በውል ለማይታወቅ ዜጎች ሞትና የአካል ጉዳት ምክንያት የሆኑ ግጭቶች አጋጥመዋል። ግጭት ከሰው ጋር የኖረና ለወደፊትም የሚኖር ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚያጋጥሙ ግጭቶች ግን የተለየ ባህሪ አላቸው።

ሰላም፣ ኢንቨስትመንትና ልማት

ዓለምአየሁ አ
ካፒታል ረቢ ሃብት ነው። ባለሃብቶች ይህን ረቢ ሃብት ስራ ላይ የሚያውሉት ወይም ኢንቨስት የሚያደርጉት ለአንድ ግብ ነው፣ ትርፋማ ሆነው ሃብታቸው እንዲያድግ፤ በቃ። የስራ እድል መፍጠር፣ የአካባቢ ማህበረሰብን ተጠቃሚ ማድረግ፣ ሃገርን ማሳደግ ወዘተ ለባለሃብቱ ተጓዳኝ ጉዳዮች ናቸው። የባለሃብቶች ሃብት ሲረባ፣ እነዚህ ተጓዳኝ ፋይዳዎች መገኘታቸው ግን አይቀሬ ነው።

ተስፋ እንጂ ስጋት አትሁኑ

ኢብሳ ነመራ

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት አንድ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ አስቆጥሯል። ይህ ማለት ግን በኢትዮጵያ ትምህርት ከተጀመረ አንድ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ ብቻ ነው ያስቆጠረው ማለት አይደለም።

የሚዲያ ግብ ሠላምና ልማት ነው

ኢብሳ ነመራ

ሰሞኑን በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ የፌዴራል መንግስት፣ እንዲሁም የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስታት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸው፣

 

 

The Voice of Ethiopian Radio is broadcasting weekly from Atlanta, GA

Visit http://1100atlanta.com/listen-live/to listen to us every Saturday at 1:00 pm.We are providing archives of the broadcast here for those who miss our live version. Please click the the link and play button below to listen.

 

November

11/14/20

11/07/20

 

October

10/31/20

10/24/20

10/17/20

10/10/20

10/03/20

 

September

9/26/20

9/12/20

9/05/20

 

August

8/29/20

8/22/20

8/15/20

8/08/20

8/01/20

 

July

7/25/20

7/18/20

7/11/20

7/04/20

 

June

6/27/20

6/20/20

6/13/20

6/06/20

 

May

5/30/20

5/23/20

5/16/20

5/9/20

5/2/20

 

April

4/18/25

4/25/20

 

March

03/07/20

 

Febuary

02/28/20

02/22/20

02/15/20

02/08/20

 

January

02/01/20

01/25/20

01/18/20

01/11/20

01/04/20

 

December

12/28/19

12/21/19

12/14/19

12/07/19

 

November

11/30/19

11/23/19

11/16/19

11/09/19

11/2/19

 

October

10/19/19

10/12/19

10/05/19

 

September

09/28/19

09/21/19

09/14/19

09/07/19

 

August

08/31/19

08/24/19

08/17/19

08/10/19

08/03/19

 

 

July

07/27/19

07/20/19

07/13/19

07/06/19

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Ethiopian Election 2007/2015 special coverage  

05/23/15

05/30/15

06/06/15

06/13/15

 

 

 

 

ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ለታላቁ ህዳሰ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በፓነል ውይይት የሰጡት 

 

 

 

 

 

 

 

Special Every Wednesdays News Coverage

 

10/17/18

10/10/18

10/03/18

09/26/18

09/19/18

09/12/18

09/05/18

08/29/18

08/22/18

08/15/18

08/08/18

08/01/18

07/25/18

07/18/18

07/11/18

07/04/18

06/27/18

06/20/18

06/13/18

06/06/18

05/30/18

05/23/18

05/16/18

05/09/18

05/02/18

04/25/18

04/18/18

04/11/18

04/04/18

03/28/18

03/21/18

03/14/18

03/07/18

03/28/18

02/21/18

02/14/18

02/07/18

01/24/18

01/10/18

01/03/18

 

 

---------------------------

Special Coverage from Bahirdar

08/06/16

07/30/16

07/27/16

---------------------------

 

07/20/16

07/13/16

06/22/16

06/08/16

06/01/16